Menu





PUB USER: Brook

Personal Information

First (Given) Name:
Brook
Middle Name:
Last (Family) Name:
Tesfatsion
Date Joined:
08/18/2016
E-Mail Address:
You must be Logged In To View!
Website:
None Provided
Gender:
Male
Profile:
IT localization expert, long experience in the field of translation and interpretation, published books in Europe and Ethiopia.
Image:
None Provided
Article Title: Fresh Engineer's joke in Amharic and English
Date Created:
04/11/2017
Date Updated:
04/11/2017
Language:
Amharic
Category:
Translation
TranslatorPub.Com Rank:
0
Views:
2359
Comments:
0
Ratings:
0, Average Rating: 0 (10 Max)
Text:
የሥራ ቅጥር ቃለ መጠይቅ ላይ ነው አሉ። ፈተኙ የመ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ እና ቃለ መጠይቅ አድርጊ ኮሚቴ አንድ ገና ከቴክኖሎጂ ፋክሊቲ ተመርቶ የመጣ ፍሬሽ ኢንጂነርን እያነጋገረ ነው። የጽሑፍ ፈተና፣ ሌሎች ሌሎች መስፈርቶችን ሁሉ አሟልቷል። ቀጣሪው ኮሚቴ ሊቀጥሩት ፈልገዋል ስለዚህ ወደ “ገደለው” (ዋናው ቁምነገር) ገቡ።

“እሺ እንደ ጀማሪነትህ ስንት ብንከፍልህ ጥሩ ይመስልሃል?”

“ሌሎች፣ ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች እንደ ተጠበቁ ሆነው ከ 40 ሺ እስከ 50 ሺ በወር አይከፋም እላለሁ። ቅር የሚላችሁ ነገር አለ?”

ቃለ መጠይቅ አድራጊው ኮሚቴ አባላት እርስ በርስ ተያዩ እና “መልካም እንግዲህ በደምዎዙ ተስማምተናል። ጥቅማ ጥቅም ላልከው መ/ቤታችን ሊሰጥህ የሚችለው ጥቅማ ጥቅም በዓመት ሦስት ወር ከሙሉ ደምዎዝህ ጋር ዕረፍት፣ ሙሉ የሕክምና ወጪ፣ ተጨማሪ መሉ የጥርስ እና የዓይን ሕክምና ወጪህን መሸፈን፣ በዓመት አንድ ጊዜ ወደ ፈልግከው አገር ከቤተሰብህ ጋር ሄደህ ለ12 ቀናት የምትዝናናበትን ሙሉ ወጪ መሸፈን፣ በየሁለት ዓመቱ የሚቀየር ዘመናዊ መኪና ከናሽናል ሞተርስ ባንተ ምርጫ ተገዝቶ እንዲሰጥህ ማድረግ እንዲሁም ጡረታ ስትወጣ የደምዎዝህን ግማሽ መክፍል ነው እንደ ጥቅማ ጥቅም ልንሰጥህ የምንችለው። ቅር የሚልህ ነገር አለ?”

ኢንጂነሩ ወደ ኋላው ወንበሩ ላይ ለጠጥ አለና “ምን እየቀለዳችሁ ነው እንዴ . . .?”

የመ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅም “አዎ። ግን ቀልዱን የጀመርከው እኮ አንተው ራስህ ነህ!”


The original English version of the above joke




Reaching the end of a job interview, the Human Resources Officer asks a young engineer fresh out of the Massachusetts Institute of Technology, "And what starting salary are you looking for?" The engineer replies, "In the region of $125,000 a year, depending on the benefits package." The interviewer inquires, "Well, what would you say to a package of five weeks vacation, 14 paid holidays, full medical and dental, company matching retirement fund to 50% of salary, and a company car leased every two years, say, a red Corvette?" The engineer sits up straight and says, "Wow! Are you kidding?" The interviewer replies, "Yeah, but you started it."
Rate It!
You must be logged in to vote!

You can log in, or sign up for free, here!
Comments:
There are no comments on this yet, be the first below!
Post a new comment:
You must be logged in to comment!

You can log in, or sign up for free, here!
YouTube YouTube YouTube

©TranslatorPub.com 2024 All Rights Reserved.
Mail comments and suggestions to info@translatorpub.com | Privacy Policy | Sitemap.

Paypal     Paypal
Paypal     Paypal
Paypal